የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት የማዕከላዊ ምክርቤት 8ኛ መደበኛ ስብሰባ

Wednesday, July 27, 2016

እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት አባሎች፣ በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት የማዕከላዊ ምክርቤቱን 8ኛ መደበኛ ስብሰባ ቅዳሜ ሰኔ 25 ቀን 2008 ዓ.ም. (Saturday July 2, 2016) አድርገናል። ምክር ቤቱ፦

አንደኛ፦ በሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር የቀረበውን የማዕከላዊ ምክር ቤቱን የስድስት ወር የሥራ ሪፖርት አዳምጠን በሙሉ ድምፅ አጽድቀናል።